ቤንች ሸኮ ዞን ፕላንና ልማት መምሪያ በዞኑ ከሚገኙ መምሪዎች አንዱ ሲሆን በስድሰት(6) የወረዳ ፕላንና ልማት ጽ/ቤቶች እና በአራት(4) የከተማ አስተዳደር ፕላንና ልማት ጽ/ቤቶች የተዋቀረ ሲሆን በዞኑ በድምሩ አስር(10) መዋቅሮች ሲኖሩት የፕላን ልማት ጽ/ቤት የተዋቀረባቸው በስድስቱ(6) ወረዳዎች እና በአንድ የከተማ የፕላን ልማት ጽ/ቤት አስተዳደሮች ሲሆን በሌሎች የከተማ አስተዳደር ፕላንና ልማት ጽ/ቤቶች መዋቅር ሲስተካከል እንደሚዋቀሩ ያለዉ መረጃ ያመላክታል፡፡
በዞኑ ያሉ የወረዳ ፕላንና ልማት ጽ/ቤት
1.ሼይ ቤንች ወረዳ
2.ጊዲ ቤንች ወረዳ
3.ሰሜን ቤንችወረዳ
4.ሸኮ ወረዳ
5.ጉራፈርዳ ወረዳ
6.ደቡብ ቤንች ወረዳ
በዞኑ ያሉ የከተማ አስተዳደር ፕላንና ልማት ጽ/ቤት
1.ሚዛን-አማን
አቶ በየነ ብርሀኑ ኮይስቲ
የቤንች ሸኮ ዞን ፕላንና ልማት መምሪያ ኃላፊ
በዞኑ በርካታ የቱሪስት መስዕብ የሚገኝ ሲሆን ከብዙ በጥቂቱ በምስል::
Get In Touch
