ከዚህ በፊት የነበሩ አመራሮች መረጃ

ወ/ሮ ቤተልሔም ዳንዔል ልኡል

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት የፕላንና ልማት ቢሮ ኃላፊ ሁነዉ የመሩ (ሐምሌ 2016 ዓ.ም እስከ መስከረም 2018 ዓ.ም)

አቶ ታምራት መኩሪያ

ምክትል ቢሮ ኃላፊ እና የልማት መረጃ ስርዓት አስተዳደር እና የስነ-ህዝብና ልማት ጉዳዮች ዘርፍ ኃላፊ ሁነዉ የመሩ (ሐምሌ 2016 ዓ.ም እስከ መስከረም 2018 ዓ.ም)

አቶ ሰለሞን በቀለ ወልደማርያም

ምክትል ቢሮ ኃላፊ እና ማክሮ ኢኮኖሚ ዕቅድ ዝግጅት እና ክትትል ዘርፍ ኃላፊ ሁነዉ የመሩ (ከሐምሌ 2016 ዓ.ም እስከ መስከረም 2018 ዓ.ም)

አቶ ሰለሞን አየለ አምቢ

ምክትል ቢሮ ኃላፊ እና የልማት መረጃ ስርዓት አስተዳደር እና የስነ-ህዝብና ልማት ጉዳዮች ዘርፍ ኃላፊ ሁነዉ የመሩ (ከመስከረም 2018 ዓ.ም እስከ የካቲት 2018 ዓ.ም)

b

ወ/ሮ ወሠነች ቶማስ ያሹ

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት የፕላንና ልማት ቢሮ ኃላፊ ሁነዉ የመሩ (ከጥቅምት 2018 ዓ.ም እስከ መስከረም 20/2019 ዓ.ም)