በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት የፕላንና ልማት ቢሮ ኃላፊዎች
በደቡብ ምዕራብ
ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት የፕላንና ልማት ቢሮ ነባርና
አሁን በኃላፊነት ላይ ያሉ ኃላፊዎች መረጃ
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት የፕላንና ልማት ቢሮ ኃላፊ ሁነዉ የመሩ (ሐምሌ 2016 ዓ.ም እስከ መስከረም 2018 ዓ.ም)
አቶ ታምራት መኩሪያ
ምክትል ቢሮ ኃላፊ እና የልማት መረጃ ስርዓት አስተዳደር እና የስነ-ህዝብና ልማት ጉዳዮች ዘርፍ ኃላፊ ሁነዉ የመሩ (ሐምሌ 2016 ዓ.ም እስከ መስከረም 2018 ዓ.ም)
አቶ ሰለሞን በቀለ
ምክትል ቢሮ ኃላፊ እና ማክሮ ኢኮኖሚ ዕቅድ ዝግጅት እና ክትትል ዘርፍ ኃላፊ ሁነዉ የመሩ (ከሐምሌ 2016 ዓ.ም እስከ መስከረም 2018 ዓ.ም)
አቶ ሰለሞን አየለ አምቢ
ምክትል ቢሮ ኃላፊ እና የልማት መረጃ ስርዓት አስተዳደር እና የስነ-ህዝብና ልማት ጉዳዮች ዘርፍ ኃላፊ ሁነዉ የመሩ (ከመስከረም 2018 ዓ.ም እስከ የካቲት 2018 ዓ.ም))
ወ/ሮ ወሠነች ቶማስ ያሹ
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት የፕላንና ልማት ቢሮ ኃላፊ
አቶ ሳምሶን አድማሱ ወልደሚካኤል
ምክትል ቢሮ ኃላፊ እና የልማት መረጃ ስርዓት አስተዳደር እና የስነ-ህዝብና ልማት ጉዳዮች ዘርፍ ኃላፊ
አቶ ሚሊዮን አደሞ ዱንቢሎ
ምክትል ቢሮ ኃላፊ እና ማክሮ ኢኮኖሚ ዕቅድ ዝግጅት እና ክትትል ዘርፍ ኃላፊ